Skip to content
ESFNA — Ethiopian Sports Federation in North America

የሐዘን መግለጫ — ጎፋ

· ESFNA

የሐዘን መግለጫ

በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በትላንትናው እለት በደረሰ የመሬት ናዳ በርካታ ወገኖች ህይወታቸውን አጥተዋል። የሟቾች ቁጥር በርካታና በአሁን ሰዓት የተረጋገጠ ባይሆንም ከፍተኛ ነው ተብሎ ይገመታል::

ፌደሬሽናችን በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ ነፍስ ይማር፤ ለወዳጅ ዘመዶችም መጽናናትን ይስጥልን እያለ የሐዘንና መፅናናት መልዕክቱን ያስተላልፋል።

የኢትዮዽያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ